የኤርትራ እና ስዊድን ትብብር | አፍሪቃ | DW | 24.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የኤርትራ እና ስዊድን ትብብር

የኤርትራ ከፍተኛ ትምህርት ኮሚሽን ዋና ሥራ አስኪያጅ በሆኑት ፕሮፌሰር ታደሰ መሀሪ የሚመራ የልዑካን ቡድን ስዊድን ዉስጥ የሥራ ጉብኝት በማካሄድ ላይ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:55
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:55 ደቂቃ

የትምህርት ትብብር ለኤርትራ

 

የልዑካን ቡድኑ ከተለያዩ የስዊድን ከፍተኛ ተቋማት እና ከስዊድን የእርዳታ ድርጅት ሲዳ ጋር በመገኘት ተነጋግሯል። የልዑካን ቡድኑ የጉብኝት ዓላማም በስዊድን እና በኤርትራ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል አብሮ ለመሥራት የሚያስችል ትብብር ለመፍጠር እንደሆነ የቡድኑ መሪ መግለፃቸዉን የስቶክሆልም ዘጋቢያችን ቴድሮስ ምህረቱ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል።

 

ቴድሮስ ምህረቱ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

 

Audios and videos on the topic