የኤርትራ እስረኞች ይዞታ እና የተመድ | አፍሪቃ | DW | 19.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የኤርትራ እስረኞች ይዞታ እና የተመድ

ላለፉት 15 ዓመታት እስረኞቹ ያሉበት ሁኔታ አለመታወቁና በቤተሰቦቻቸዉም እንዲጎበኙ አለመደረጉ መሠረታዊ የሰዉ ልጆችን መብት የሚጥስ በመሆኑ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ከእሥር ነፃ መሆን እንዳለባቸዉም ጽሕፈት ቤቱ አመልክቷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:07

ኤርትራ እና የእስረኞች ይዞታ


የኤርትራ መንግሥት ከ15 ዓመታት በፊት ያለ ፍርድ ያሠራቸዉን ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት እና ጋዜጠኞችን በተመለከተ በአስቸኳይ መረጃ ይፋ እንዲያደርግ የተመ የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽህፈት ቤት ጠየቀ። ላለፉት 15 ዓመታት እስረኞቹ ያሉበት ሁኔታ አለመታወቁና በቤተሰቦቻቸዉም እንዲጎበኙ አለመደረጉ መሠረታዊ የሰዉ ልጆችን መብት የሚጥስ በመሆኑ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ከእሥር ነፃ መሆን እንዳለባቸዉም ጽሕፈት ቤቱ አመልክቷል።

ፀሐይ ጫኔ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች