የኤርትራ ኤምባሲ ቃጠሎ | አፍሪቃ | DW | 15.01.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የኤርትራ ኤምባሲ ቃጠሎ

default

ዘግይቶ በደረሰን ዘገባ መሠረት ሪያድ-ሳዑዲ አረቢያ የሚገኘዉ የኤርትራ ኤምባሲ ፅሕፈት ቤት ዛሬ በእሳት ተቃጥሏል።የቃጠሎዉ መንስኤ በዉል አልታወቀም።ሥለ ቃጠሎዉ ጂዳ የሚገኘዉን ነቢዩ ሲራክን ሸዋዬ ለገሠ በሥልክ አነጋግራዋለች።

ነብዩ ሲራክ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic