የኤርትራ ተቃዋሚዎች የስደት መንግስት አቋቋሙ | ኢትዮጵያ | DW | 13.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኤርትራ ተቃዋሚዎች የስደት መንግስት አቋቋሙ

የኤርትራ ተቃዋሚዎች ጥምረት አዲስ አበባ ላይ የስደት መንግስት ማቋቋማቸው በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ተሰምቷል።

የኤርትራ ተቃዋሚዎች የስደት መንግስት አቋቋሙ

ጥምረቱ በአዲስ አበባ ለ10 ቀናት የቆየ ጉባዔ አካሂዶ ነው የስደት መንግስት ያቋቋመው። ጉባዔው በኤርትራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና ለማስቆም ያስችላል በሚል የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ ዘገባ ልኮልናል።

መሳይ ማሞ

ተክሌ የኋላ