የኤርትራ ስደተኞችና ኢጣሊያ | ኢትዮጵያ | DW | 09.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኤርትራ ስደተኞችና ኢጣሊያ

የኤርትራ ስደተኞች በቅርቡ ከኢጣሊያን ወደ ሊቢያ በፖሊስ ተወሰዱ በዚያም እየተሰቃዩ ናቸው የሚል ዜና የሰብዓዊ መብት ድርጅቶችን ተቃውሞ አስነስቶ ነበር።

default

ቁጥራቸው 245 የሚደርሱትን እነዚህን ስደተኞች በግዳጅ ወደሊቢያ እንዲሄዱ መደረጋቸው በኢጣሊያን መንግስት ላይ ትችትና ተቃውሞ ቀርቧል። የኢጣሊያን ተቃዋሚ ፓርቲ ሳይቀር ድርጊቱን ሰብዓዊነት የጎደለው ሲል ገልጾታል። ተክለ እግዚ ገብረየሱስ ከሮም ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል።

ተክለእዝጊ ገብረየሱስ ፣ መሳይ መኮንን

ሂሩት መለሰ