የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚዎች ፓርቲ ስብሰባ በለንደን | ኢትዮጵያ | DW | 15.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚዎች ፓርቲ ስብሰባ በለንደን

የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚዎች በመጪው ሀምሌ ወር በስዊድን ሀገር አቀፍ ምርጫ እንደሚያካሂዱ አስታወቁ።

default

ስብሰባውን የጠራው የኤርትራ ዴሞክራሲያዊ ኪዳን በምህጻሩ ኢዲኤ የተሰኘው ጥምረት ነው። ይኸው ፓርቲ የፕሬዚደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ መንግስት አመራርን በሚቃወሙ አስራ ሶስት የፖለቲካ ድርጅቶች ከሁለት ዓመታት በፊት የተመሰረተ ነው። አንዱ የጥምረቱ አባል የሆነው የኤርትራ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ለሀምሌው ሀገር አቀፍ ስብሰባ ዝግጅት ለማድረግ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በለንደን ተሰብስቦ ነበር።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic