የኤርትራዊዉ ጋዜጠኛ የአዲስ ዓመት መልክት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 11.09.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የኤርትራዊዉ ጋዜጠኛ የአዲስ ዓመት መልክት

በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ለሚኖረው ለቀድሞው የ« DW »የአስመራ ወኪልና አንጋፋ ጋዜጠኛ ጎይቶም ቢሆን ለአዲስ ዓመት እንኳን አደረሰህ ስንል ደዉልነልት ነበር።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 05:58
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
05:58 ደቂቃ

የኢትዮጵያና ኤርትራ ሰላም ያስደስታል

 

በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ለሚኖረው ለቀድሞው የ« DW »የአስመራ ወኪልና አንጋፋ ጋዜጠኛ ጎይቶም ቢሆን ለአዲስ ዓመት እንኳን አደረሰህ ስንል ደዉልነልት ነበር። ጎይቶም ከበዓል አከባበሩ ጋር በኢትዮጵያና በኤርትራ ሕዝብ መካከል የተጀመረዉ የወንድማማችነት የወዳጅነት ግንኙነት ከቀን ወደቀን ወደቀን እየደመቀ መምጣቱ እንዳስደሰተዉ ተናግሮአል። ከጎይቶም ጋር የተደረገውን ቃለ ምልልስ እናስከትላለን ።

አዜብ ታደሰ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic