የኤርትራዊዉ-ሲዊድናዊዉ ጋዜጠኛ የታሠረበት ዕለት | ዓለም | DW | 06.09.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኤርትራዊዉ-ሲዊድናዊዉ ጋዜጠኛ የታሠረበት ዕለት

የተለያዩ ጋዜጠኞች በየርዕሠ-አንቀፆቻቸዉ፥ የመብት ተሟጋቾችና ፖለቲከኞች ደግሞ በመግለጫዎቻቸዉ የሲዊድን መንግሥትና የአዉሮጳ ሕብረት በኤርትራ መንግሥት ላይ ግፊት እንዲያደርጉም አሳስበዋል

Dawit Isaak (* 27. Oktober 1964 in Eritrea) ist ein schwedischer Journalist, welcher seit September 2001 aus vermutlich politischen Gründen [1] in einem eritreischen Gefängnis ist. Die vier größten schwedischen Tageszeitungen Dagens Nyheter, Svenska Dagbladet, Aftonbladet und Expressen führen seit März 2009 eine Kampagne zur Freilassung von Dawit Isaak.

ጋዜጠኛ ዳዊት :ከታሰረ 4001 ቀኑ

06 09 12ኤርትራዊ ሲዊድናዊዉ ጋዜጠኛ ዳዊት ኢሳቅ ኤርትራ ዉስጥ የታሠረበት አራት ሺኛ ዕለት ትናንት ሲዊድን ዉስጥ በተለያዩ ዝግጅቶች ታስቦ ዋለ።ዕለቱን ምክንያት በማድረግ የሲዊድን ጋዜጠኞች፥ የጋዜጠኞች ማሕበራት፥ የመብት ተሟጋቾችና ፖለቲከኞች የኤርትራ መንግሥት ጋዜጠኛ ዳዊትን እንዲለቅ በድጋሚ ጠይቀዋል።የተለያዩ ጋዜጠኞች በየርዕሠ-አንቀፆቻቸዉ፥ የመብት ተሟጋቾችና ፖለቲከኞች ደግሞ በመግለጫዎቻቸዉ የሲዊድን መንግሥትና የአዉሮጳ ሕብረት በኤርትራ መንግሥት ላይ ግፊት እንዲያደርጉም አሳስበዋል።ዳዊት ኢሳቅ እንዲለቀቅ ሥለተያዘዉ ዘመቻ የስቶክሆልም ወኪላችን ቴዎድሮስ ምሕረቱን በስልክ አነጋግሬዋለሁ።የመጀመሪያዉ ጥያቄ የትናንቱን ዘመቻ እንዴትነት የሚመለከት ነበር።

ቴዎድሮስ ምሕረቱ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic