የኤርትራና የአንሚ ውዝግብ መቀጠል | የጋዜጦች አምድ | DW | 23.02.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

የኤርትራና የአንሚ ውዝግብ መቀጠል

በኢትዮጵያና በኤርትራ ድንበር ላይ የተሰማራው የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ፡ አንሚ ኤርትራ እንዳሳረፈችበት ያስታወቀውን የነዳጅና የምግብ ዕገዳ የጀርመናውያኑ ዕለታዊ « ዙድዶይቸ » ጋዜጣ ትንኮሳ ነው ይለዋል። የዩኤስ አሜሪካና የርዋንዳ ጉድኝት አዳጋች እየሆነ መጣ ይላል የዕለታዊው የፍራንክፉርተር አልገማይነ ጋዜጣ አስተያየት።

የአንሚ ወታደሮች

የአንሚ ወታደሮች