የኤራፓ የሰላማዊ ሰልፍ ዕቅድ የገጠመው እክል | ኢትዮጵያ | DW | 02.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኤራፓ የሰላማዊ ሰልፍ ዕቅድ የገጠመው እክል

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ፣ በምሕፃሩ ኤራፓ፣ የብሔራዊ መግባባትን ጉዳይ አስፈላጊነትን ለማጉላት በአዲስ አበባ ለፊታችን እሁድ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርቶዋል። ኤራፓ ሰልፉን በመሥቀል አደባባይ ለማድረግ ቢያቅድም፣ የአዲስ አበባ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍ እና

default

ሕዝባዊ ጥያቄ ማሳወቂያ መሥሪያ ቤት ሰልፉ በጃን ሜዳ እንዲካሄድ መወሰኑ ድርጅቱን ቅር እንዳሰኘው ገልጾዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic