የኤሕአዴግ 10ኛ ጉባኤ ተከፈተ | ኢትዮጵያ | DW | 28.08.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኤሕአዴግ 10ኛ ጉባኤ ተከፈተ

ዓርብ፤ ነሐሴ 22 ቀን፣ 2007 ዓ.ም. በመቀሌ ከተማ አስረኛዉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ማለትም የኤሕአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ ተጀምሯል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:31
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:31 ደቂቃ

የኤህአዴግ 10ኛ ጉባኤ ተከፈተ


ዛሬ የከፈተዉ «ህዝባዊ አደራን በላቀ እድገትና ትራንስፎርሜሽን» በሚል መሪ ቃል ለአራት ቀን የሚካሄደዉ ጉባኤ ለመጪዉ አምስት ዓመታት ሥራ ላይ የሚዉለዉን ሁለተኛዉን አገራዊ የልማት እና ለዉጥ እቅድ ተወያይቶበት እንደሚያፀድቀዉ ይጠበቃል። ጉባኤዉን ለመከታተል ወደመቀሌ ያመራዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን ሸዋዬ ለገሠ ስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት በአጭሩ በስልክ አነጋግራዋለች።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic