የኤል ኒኖ ተፅዕኖ በምሥራቅ አፍሪቃ | አፍሪቃ | DW | 28.08.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የኤል ኒኖ ተፅዕኖ በምሥራቅ አፍሪቃ

ከስድሳ ዓመት ወዲህ በምስራቅ አፍሪቃ ሀገሮች እጅግ የከፋ ኤልኒኖ እንደሚከሰትና እጅግ ከፍተኛ ዝናብ እንደሚከተል፤ ታንዛንያ ዳሬ ሰላም ላይ የተቀመጡት የምስራቅ አፍሪቃ ሀገራት ስብሰባ መግለጡ ተመለከተ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:12

የኤል ኒኖ ተፅዕኖ በምሥራቅ አፍሪቃ

በዚህም ከፍተኛ የአየር ለዉጥ ክስተት ምክንያት ከባድ ጎርፍ እንዲሁም የወባ በሽታ ሊከተል እንደሚችል የአየር ንብረት ትንበያ ባለሞያዎች አሳዉቀዋል። ይህን ተከትሎ የኬንያ መንግሥት በተለይ በናይሮቢ ጥንቃቄ እንዲወሰድ ሲል ቅድመ ጥግጅት ላይ መሆኑ ተዘግቦአል። ምሥራቅ አፍሪቃ ሀገራት እንደሚከሰት የተሰጋዉ የኤል ኒኖ መዘዝ በተመለከተ ናይሮቢ፤ ኬንያ የሚገኘዉን ወኪላችንን ፋሲል ግርማን እዚህ ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዉ ነበር። ፋሲል በምስራቅ አፍሪቃ ከነሐሴ ወር ጀምሮ ይከሰታል ተብሎ ስለተተነበየዉ ከፍተኛ የአየር ለዉጥ በመግለጽ ይጀምራል።

ፋሲል ግርማ

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic