የኤሌክትሮኒክ መረጃ እና የመምህራን እጥረት በአፍሪቃ | የጋዜጦች አምድ | DW | 26.06.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

የኤሌክትሮኒክ መረጃ እና የመምህራን እጥረት በአፍሪቃ

በኢኮኖሚ በበለጸጉት አገራት የሚኖሩ ህጻናት፣ በትምህርት ገበታ ላይ መፈጸም የሚገባቸዉን እንደ ማንበብ መጻፍ እና የሂሳብ ስሌት ትምህርት ያለ ፍላጎት ሲሰሩ ይታያል

በሩዋንዳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት

በሩዋንዳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት

ባንጻሩ በአፍሪቃ ያሉ ህጻናት ይህን መሰሉን እድል አጥተዉ መማር የሚችሉበትን ዘዴ ሲያፈላልጉ ይታያል። በአፍሪቃ 50 ሚሊዮን ህጻናት ትምህርት ቤት ስለሌለ በትምህርት ገበታ መቅረብ አልቻሉም። በአፍሪቃ እና በበለጸጉት አገራት መካከል ያለዉ ይህን የትምህርት ልዩነት እና የትምህርት ፍላጎት በኢንተርኔት ድጋፍ መቀነስ ይቻላል?