የኤሌክትሪክ ቦንድ ሽያጭ | ኢትዮጵያ | DW | 26.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኤሌክትሪክ ቦንድ ሽያጭ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን የቦንድ ሽያጭ መጀመሩን አስታወቀ።

ምክር ቤት

ምክር ቤት

ርምጃዉ ያቀደዉን የኮረንቲ አገልግሎት በየገጠሩ የማስፋፋት ተግባር የሚያግዝ እንደሚሆን ተገልጿል። ሽያጩ አገር ዉስጥም ሆነ ዉጪ ለሚገኙ ኢትዮጵያዉያንና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ክፍት ነዉ።