የኤሌክትሪክ ራሽንና ተስፋ | ኢትዮጵያ | DW | 22.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኤሌክትሪክ ራሽንና ተስፋ

በኢትዮጵያ የገጠመዉ የኃይል እጥረት ያመጣዉ የኤልክትሪክ ፈረቃ በስራቸዉ ላይ ባስከተለዉ ጫና አንዳንድ ባለድርጅቶች ስራቸዉ እንደተስተጓጎለ ይናገራሉ።

default

መንግስት ኃይል ቆጣቢ የሆኑ አምፖሎችን የማከፋፈል እቅድ እንዳለዉ በመግለፅ የተከሰተዉ ችግር የሚቀረፍበት ወቅት ሩቅ እንደማይሆን እየገለፀ ነዉ።

ጌታቸዉ ተድላ/ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ተዛማጅ ዘገባዎች