የኤሌትሪክ ኃይል ማመንጫዎች ትስስር | ኢትዮጵያ | DW | 15.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኤሌትሪክ ኃይል ማመንጫዎች ትስስር

ግልገል ጊቤ ቁጥር ሦስት የተባለዉ የኢትዮጵያ የኤሌትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ የሚያመነጨዉ ኃይል የሕዳሴ ግድብ ከሚያመነጨዉ ኃይል ጋር መቀናጀቱን የኢትዮጵያ የኤሌትሪክ ኃይል ባለስልጣን አስታወቀ።

Karte Äthiopien englischመስርያ ቤቱ እንደሚለዉ ሁለቱ ግድቦች የሚያመነጩት ኃይል በአዉታረ-መረብ መተሳሰሩ የኃይል አቅርቦትን ለማሻሻልና ለማቀላጠፍ ይረዳል። መስሪያ ቤቱ ወደፊት ሁሉም ኃይል ማመንጫዎች የሚያመርቱትን ኃይል በአዉታረ መረብ ለማገናኘት አቅዷል።

ፀሐይ ጫኔ


አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic