የኢጋድ ዉሳኔ፥ የጋዜጠኞች መብትና ኤርትራ | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 31.10.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

የኢጋድ ዉሳኔ፥ የጋዜጠኞች መብትና ኤርትራ

ዉሳኔዉ የሶማሊያን ሉዓላዊነትና እንደ ሐገር የመቆም ተስፋ የሚገድል ነዉ

default

ኤርትራ

31 10 08


የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ-መንግሥታት ባለሥልጣን ኢጋድ መሪዎች በቅርቡ ሥለሶማሊያ ሰላም ናይሮቢ-ኬንያ ያሳለፉትን ዉሳኔ ኤርትራ አጣጥላ ነቀፈችዉ።የኤርትራዉ ተጠባባቂ ማስታወቂያ ሚንስትር አቶ አሊ አብዶ እንዳሉት የኢጋድ ዉሳኔ የሶማሊያ የርስ በርስ ጦርነት ለማቀጣጠል በየጊዜዉ የሚፈዳ ቦምብ ነዉ።የኤርትራ ለአሸባሪዎች ጥገኝነት ትሰጣለች የሚለዉን ዉንጀለና የጋዜጠኞችን መብት ትረግጣለች የሚለዉን ዉንጀላም አቶ አሊ ተቃዉመዉታል።አቶ አሊን ነጋሽ መሐመድ አነጋግሯቸዉ ነበር።