የኢድ ኧል አድሃ(አረፋ)በዓል አከባበር በአዲስ አበባና ድሬዳዋ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 16.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢድ ኧል አድሃ(አረፋ)በዓል አከባበር በአዲስ አበባና ድሬዳዋ፣

የኢድ ኧል አድሃ(አረፋ)ክብረ- በዓል ፣ ዛሬ ጧት ፤ አዲስ አበባ ውስጥ የተጀመረው በእስታዲየም አካባቢ በተካሄደ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት ነው።

default

በኢድ ኧል አድሃ (አረፋ)በዓል፣ በሜካ የተገኙ ሙስሊም ተሳላሚዎች፣ ጸሎት ሲያደርሱ፣

ስለበዓሉ ትርጓሜና ስለአከባበሩ ሥነ ሥርዓት ፣ ጌታቸው ተድላ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

በድሬዳዋ ፤ የአረፋ በዓል ቤተሰባዊ አከባበር ፣

ኢትዮጵያ ውስጥ ከአዲስ አበባ ቀጥሎ በስፋት 2ኛ በሆነችው ከተማ በድሬዳዋ ፣ በኅብረትና በቤተሰብ ደረጃ የአረፋ አባበር ምን ይመስላል? ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የአንድ ሙስሊም ቤተሰብ እንግዳ በመሆን አከባበሩን ጠጋ ብሎ ለማየት ችሏል።

ጌታቸው ተድላ

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ