የኢድ ኧል አዳሃ በዓል አከባበር በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 12.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢድ ኧል አዳሃ በዓል አከባበር በኢትዮጵያ

በዓለም ዙርያ ዛሬ 1437 ኛዉ የኢድ አልአድሃ በዓል ተከበረ። በዓሉ መዲና አዲስ አበባ ላይ በተለይም በአዲስ አበባ ስታዲየም የእምነቱ ተከታዮች እና መሪዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:08

የኢድ ኧል አደሀ አረፋ በዓልበዓሉ በስቴድዮሙና በዙርያዉ ላይ በሚገኙ አዉራ ጎዳናዎች ላይ በኢድ ሶላት ተጠናቆአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን በአከባበር ሥነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝቶ ዘገባ ልኮልናል።


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic