የኢድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 25.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ

1438ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ ስታዲየም እና በአካባቢዎቹ በሚገኙ አውራጎዳናዎች በደስታ እና በድምቀት ተከብሯል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:00

የኢድ አልፈጥር በዓል አከባበር በአዲስ አበባ ስታዲየም

1438ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ ስታዲየም እና በአካባቢዎቹ በሚገኙ አውራጎዳናዎች በደስታ እና በድምቀት ተከብሯል። በአዲስ አበባ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ መሐመድ አህመድ ሻፊ እንዲሁም የአዲስ አበባ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ ንግግር አሠምተዋል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የበዓሉን አከባበር በሥፍራው ተገኝቶ በመቃኘት ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic