የኢድ አላዳህ ወይም የአረፋ በአል አከባበር በኢትዮጽያ | ኢትዮጵያ | DW | 27.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢድ አላዳህ ወይም የአረፋ በአል አከባበር በኢትዮጽያ

1430ኛዉ የኢድ አላዳህ ወይም የአረፋ በአል ዛሪ በአለም ዙርያ በከፍተኛ ድምቀት እየተከበረ ነው ። የኢትዮጽያ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮችም በአሉን በጋራ በጸሎት እና በስግደት እክብረዋል።

default

1430ኛዉ የኢድ አል አድሀ ወይም የአረፋ በዓል

በተለይ የመዲናዋ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሃይማኖቱ ተከታዮች በአሉን በከፍተኛ ድምቀት እና ስነ-ስርአት በጋራ ማክበራቸዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዘግቧል

ታደሰ እንግዳዉ/ አዜብ ታደሰ/ ሂሩት መለሰ