የኢዴፓ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 21.12.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢዴፓ መግለጫ

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ከሰባት ወር በፊት ገጥሞት የነበረውን ችግር ማስወገዱን ነገር ግን በመንግሥት እና በምርጫ ቦርድ በኩል እንቅፋቶች እንደተደቀኑበት ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። ፓርቲው በመግለጫው ላይ ሀገሪቱ ስለምትገኝበት አሳሳቢ ሁኔታም አንስቶ ማብራሪያ ሰጥቷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:23

ኢዴፓ “እንቅፋቶች ተደቅነውብኛል” አለ

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ
 

Audios and videos on the topic