የኢዴፓ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 11.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢዴፓ መግለጫ

የኢትዮጵያዉያን ዲሞክራስያዊ ፓርቲ «ኢዴፓ» በኢትዮጵያ የሚታየዉን የፖለቲካ ዉጥረት ተከትሎ ጠንካራ የመንግሥት ተቃዋሚ ለመሆን ዝግጅት ላይ መሆኑን ፓርቲዉ ገለፀ።

 
ፓርቲዉ ባሰራጨዉ የጽሑፍ መግለጫ ሊያደርገዉ የተዘጋጀዉ ጠቅላላ ጉባዔን ያራዘመዉ ለስድስት ወራት መሆኑን የገለፀዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የፓርቲዉ የድርጅታዊ ጉዳዮች ኃላፊን አነጋግሮ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።  

አዜብ ታደሰ 
ነጋሽ መሐመድ   

Audios and videos on the topic