የኢአዲድ እና የመኢአድ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 14.08.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢአዲድ እና የመኢአድ መግለጫ

የኢትዮጵያውያን አንድነት ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ኢአዲድ እና የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት መኢአድ በደቡብ ግዛት ውስጥ በአማራ ብሔረሰብ ተወላጆች ላይ የመፈናቀል እና የሠብዓዊ መብት ጥሰት ደርሷል ሲሉ የጋራ መግለጫ አውጥተዋል።

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B

ድርጅቶቹ የጋራ መግለጫቸውን በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ኤምባሲዎች እና ለጋዜጠኞች የላኩ መሆናቸውን ከመግለፃቸውም ባሻገር ጉዳዩ በአስቸኳይ እንዲቆም አሳስበዋል። የሠብዓዊ መብቶች ጉባኤም ችግሩን በተመለከተ አቤቱታ እንደደረሰው እና በቦታው ላይ ማጣራት እያደረገ እንደሆነ በተጠባባቂ ሊቀመንበሩ በኩል ገልጿል።


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic