የኢንዱስትሪ ብክለትን መከላከል | ጤና እና አካባቢ | DW | 04.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የኢንዱስትሪ ብክለትን መከላከል

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ከችግሩ መከላከያ ዘዴዎች ውስጥ በአንድ አካባቢ የሚገኙ ተመሳሳይ ምርት የሚያመርቱ ኢንዱስትሪዎች የጋራ የፍሳሽ ማስወገጃ እንዲጠቀሙ ማድረግ ነው ። ከዚህ ውጭ አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ሥራ ሲጀምሩ ተረፈ ምርታቸው አካባቢን እንዳይበክል መስሪያ ቤቱ ክትትል እንደሚያደርግም አስታውቋል ።

በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ መስፋፋት የሚያስከትለውን የአካባቢ ብክለት ለመከላከል የተለያዩ አሰራሮች ተገባራዊ መሆናቸው ተገለፀ ። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ከችግሩ መከላከያ ዘዴዎች ውስጥ በአንድ አካባቢ የሚገኙ ተመሳሳይ ምርት የሚያመርቱ ኢንዱስትሪዎች የጋራ የፍሳሽ ማስወገጃ እንዲጠቀሙ ማድረግ ነው ። ከዚህ ውጭ አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ሥራ ሲጀምሩ ተረፈ ምርታቸው አካባቢን እንዳይበክል መስሪያ ቤቱ ክትትል እንደሚያደርግም አስታውቋል  ። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን አጠናቅሯል ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic