የኢንተርኔት ፍሰትን የሚያስተጓጉሉ ሃገራት ክስረት  | ኢትዮጵያ | DW | 22.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢንተርኔት ፍሰትን የሚያስተጓጉሉ ሃገራት ክስረት 

የኢንተርኔትን ፍሰት በሚያዉኩ ሃገራት ላይ 2.4 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ እንደደረሰ «የብሮኪንግ» ተቋም ጥናት አመለከተ። ከጎርጎረሳዉያኑ  2015 ዓም አጋማሽ እስከ  2016 ዓም አጋማሽ ድረስ፣  የኢንተርኔትን ፍሰት በመዝጋታቸው ከፍተኛ ኪሳራ ላይ የወደቁት ሀገራት ቁጥር 19 ነው። 

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:26
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:26 ደቂቃ

የኢንተርኔት ፍሰት የገጠመው እክል

 መቀመጫዉን በዩኤስ አሜሪካ ያደረገዉ በዚሁ ትኩረቱን ፣ በተለይ፣ በመንግሥታት የትምህርት፤ የማኅበራዊ ሳይንስ፤ የዉጭ ጉዳይ ፖሊስ  ላይ ባደረገው ተቋም ጥናት መሰረት፣ ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን በመዝጋቷ  ዘጠኝ ሚሊዮን  ዶላር ግድም  ክስረት እንደደረሰባት ይፋ ሆኗል።   

መክብብ ሸዋ

አዜብ ታደሰ

 

   

Audios and videos on the topic