የኢንተርኔት አገልግሎትና ጠላቶቹ | ዓለም | DW | 13.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኢንተርኔት አገልግሎትና ጠላቶቹ

በሰዎስት የ እንግሊዝኛ ፊደላት WWW-በሚል ምሕፃረ-ቃል የሚጠራዉ የኢንተርኔት አገልግሎት ከተጀመረ ዛሬ 20 ዓመቱን ደፈነ።

የመረጃ ምንጭ፦ ዘመነ ኢንተርኔት

የመረጃ ምንጭ፦ ዘመነ ኢንተርኔት

ትናንት ግን የኢንተርኔት የመረጃ ፍሰትን አስመልክቶ፤ ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች፤ በእንግሊዘኛ ምህፃሩ Reporters without Borders መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው አስራ ሁለት ሀገራትን የኢንተርኔት ጠላቶች ሲል ይፋ አድርጓል።