የኢንተርኔት መቋረጥ የቀሰቀሰው የካሜሩናውያኑ ተቃውሞ  | አፍሪቃ | DW | 18.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የኢንተርኔት መቋረጥ የቀሰቀሰው የካሜሩናውያኑ ተቃውሞ 

የካሜሩን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች በእንግሊዘኛ ተናጋሪ ግዛቶች የተቋረጠው አገልግሎት እንዲመለስ በመጠየቅ ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:56

የካሜሩናውያኑ ተቃውሞ 

ፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች በሚበዙበት የአገሪቱ መንግስት ላይ ተቃውሞች ከተደረጉ በኋላ የሰሜን ምዕራባዊው እና የደቡብ ምዕራባዊው የካሜሩን ግዛቶች የኢንተርኔት አገልግሎት ከተቋረጠባቸው ባለፈው ሰኞ ሶስት ወር ሞላቸው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አገልግሎቱ በፍጥነት ይመለሳል የሚል ተስፋ እንዳለው አስታውቋል። የሞኪ ኪንድዜካን ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኅይለሚካኤል ያቀርበዋል። 

ይልማ ኃይለሚካኤል
እሸቴ በቀለ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic