የኢንቬስትመንት ጉባዔ በዋሽንግተን ዲ ሲ | ኤኮኖሚ | DW | 21.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

የኢንቬስትመንት ጉባዔ በዋሽንግተን ዲ ሲ

በዩኤስ አሜሪካ ከፍተኛ በቀጥታ ኢንቬስትመንት ላይ ያተኮረ ጉባዔ ትናንት በዋሽንግተን ተከፈተ። በዚሁ የውጭ ወረትን የመሳብ ዓላማ ይዞ በተነሳው የሁለት ቀናት ጉባዔ ላይ ከሁለት ሺህ የሚበልጡ የመንግሥት ባለስልጣናት፣ የኩባንያዎች ባለቤቶች እና ባለሀብቶች፣ እንዲሁም፣ የኤኮኖሚ ልማት ድርጅቶች ተሳታፊ ሆነዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:24

ኢንቬስትመንት በዩኤስ አሜሪካ

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic