የኢትዮ-ጃዝ በዓለም አቀፉ መድረክ | የባህል መድረክ | DW | 14.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

የኢትዮ-ጃዝ በዓለም አቀፉ መድረክ

የኢትዮጵያ የጃዝ የሙዚቃ ስልት በአንጋፋዉ ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ ሙላቱ አስታጥቄ የዓለምን የሙዚቃ መድረክ ከረገጠ በኋላ ተወዳጅነቱ እየሰፋ መምጣቱ ይታወቃል። እንደ ባህል ሙዚቃችን ሁሉ መለያችንን የሆነዉ ኢትዮ-ጃዝ የዓለምን የሙዚቃ አፍቃሪዎች ይበልጥ እየማረከ መሆኑም ተነግሮለታል፤ በርካታ ጃዝ አፍቃሪ ኢትዮጵያዉያን ሙዚቀኞችም ብቅ ብቅ እያሉ ነዉ።

Audios and videos on the topic