የኢትዮ ኬንያ የኤልክትሪክ መሥመር | አፍሪቃ | DW | 05.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የኢትዮ ኬንያ የኤልክትሪክ መሥመር

የኢትዮጵያ እና ኬንያ የጋራ የኤሌክትሪክ መሥመር ዝርጋታ ሥራ በይፋ ተመርቆ መጀመሩን ዘገባዎች ያመለክታሉ። አንድ ሺህ 45 ኪሌ ሜትር እንደሚሸፍን የተገለጸዉ የኤሌክትሪክ መሥመር 2 ሺህ ሜጋ ዋት ኃይል የመሸከም አቅም እንዳለዉ ተገልጿል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:34

የኤሌክትሪክ መሥመር

ከዚህ ዉስጥም 600 ኪሎ ሜትሩ በኬንያ ግዛት ቀሪዉ 445 ደግሞ በኢትዮጵያ ግዛት ዉስጥ የሚዘረጋ ነዉ። ፕሮጀክቱም እስከ መጪዉ ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት 2018 ድረስ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። ናይሮቢ የሚገኘዉ ጋዜጠኛ ፋሲል ግርማን ስቱዲዮ ከመግባቴ አስቀድሜ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ፋሲል ግርማ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች