የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት እና የአዉሮጳ ሕብረት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 10.07.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት እና የአዉሮጳ ሕብረት

የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ የተፈራረሙትን ሥምምነት እንደሚደግፍ የአዉሮጳ ሕብረት እስታወቀ።የሕብረቱ ቃል አቀባይ እንዳታወቁት ሕብረታቸዉ የሁለቱ ሐገራት ሠላማዊ ግንኙነት እንዲጠናከር የሚችለዉን ሁሉ ያደርጋል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:59
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:59 ደቂቃ

የአዉሮጳ ሕብረት ስምምነቱ ገቢራዊ እንዲሆን ይተባበራል

     

የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ የተፈራረሙትን ሥምምነት እንደሚደግፍ የአዉሮጳ ሕብረት እስታወቀ።የሕብረቱ ቃል አቀባይ እንዳታወቁት ሕብረታቸዉ የሁለቱ ሐገራት ሠላማዊ ግንኙነት እንዲጠናከር የሚችለዉን ሁሉ ያደርጋል።ሁለቱ መሪዎች የተፈራረሙት ሥምምነት 20 ዓመት የሞላዉን ጦርነት እና በጠብ መፈላለግ ማብቃቱን ያበሰረ ነዉ። 

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች