የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ውዝግብ | ኢትዮጵያ | DW | 24.03.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ውዝግብ

ባካባቢው ሕዝብ ላይ ትልቅ መዘዝ ላደረሰውና ዘጠኝ ዓመት ገደማ ለሆነው የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ውዝግብ አሁንም በዲፕሎማሲያዊ መንገድ መፍትሔ የሚገኝበት ዕድል መኖሩን የቀድሞው የተመድ ዋና ፀሐፊ ልዩ መልዕክተኛ ሎይድ አክስዎርዚ አስታወቁ። ልዩ መልዕክተኛውን አርያም ተክሌ አነጋግራለቸዋለች።

አከራካሪው ድንበር

አከራካሪው ድንበር