የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ኮሚሽን | አፍሪቃ | DW | 12.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ኮሚሽን

ከጎርጎሪዮሳዊዉ 1998 እስከ 2000ዓ,ም በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የተካሄደዉን ደም አፋሳሽ ጦርነት በገታዉ የአልጀርሱ የሰላም ስምምነት መሠረት የተቋቋመዉ የድንበር ኮሚሽን፤ በአወዛጋቢዉ የድንበር ጉዳይ ላይ ብይን ከሰጠ ባለፈዉ ሚያዝያ 15 ዓመት ሞላዉ ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:58

እልባት ያላገኘዉ የድንበር ዉዝግብ

 የአዉሮጳ ኅብረት የዉጭ ጉዳይ ኃላፊ ፌዴሪካ ሞጎሪኒ የሁለቱ ሃገራት የድንበር ዉዝግብ ዉሳኔ እስካሁን ተግባራዊ ያለመሆን ያስከተለዉን ችግር እና የፈጠረዉን ስጋት በመግለጽ ሁለቱም ሃገራት በአልጀርሱ የሰላም ስምምነት መሠረት የድንበር ኮሚሽኑን ዉሳኔ ተግባራዊ እንዲያደርጉ የሚያሳስብ መግለጫ በቅርቡ ይፋ አድርገዋል። ከብራስልስ ገበያዉ ንጉሤ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች