የኢትዮ ኤርትራ የካሳ ኮሚሽን ብይን እና የኢትዮጵያ መንግስትና የህዝብ አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 20.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮ ኤርትራ የካሳ ኮሚሽን ብይን እና የኢትዮጵያ መንግስትና የህዝብ አስተያየት

የኢትዮ-ኤርትራ የካሳ ኮሚሽን ሰሞኑን የተሰጠዉን ብይን በሚመለከት ለኢትዮጽያ የተሰጠዉ የካሳ ብይን እጅግ አነስተኛ መሆኑን የገለጸዉ የኢትዮጽያ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚ/ር ዉሳኔዉን መንግስት በሂደት እንደሚያጠናዉ ዛሪ በሰጠዉ መግለጫ አስታዉቋል።

default

አስተያየት ሰጭወች በበኩላቸዉ ዉሳኔዉ ኤርትራን በወራሪነት መፈረጁን አወድሰዉ፣ ኢትዮጽያ ከወረራዉ በፊት በአሰብ እና በምጽዋ ወደቦች የነበራትን እጅግ ከፍተኛ ሃብት ግንዛቤ ዉስጥ ያላስገባ መሆኑ እንዳሳዘናቸዉ ገልጸዋል።

ታደሰ እንግዳዉ/አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic