1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮ-ኤርትራ ሥምምነት

ዓርብ፣ መስከረም 18 2011

አስተያየት ሰጪዎች እንደሚሉት ሁለቱ መሪዎች ባለፈዉ ሐምሌ አስመራ-ኤርትራ፤ ከጥቂት ሳምታት በፊት ደግሞ ጂዳሕ ሳዑዲ አረቢያ የተፈራረሙት ዉል ዝርዝር ይዘቱ ለሕዝብ ይፋ አልተደረገም በማለት ይተቻሉ

https://p.dw.com/p/35f58
Äthiopien Begeisterter Empfang für Präsident Isaias an Adis Abeba
ምስል Reuters/T. Negeri

(Beri.Brasuls) Ethio-Eritrea Agreement - MP3-Stereo

 

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መሪዎች የተፈራረሙት የሠላም ሥምምነት 20 ዓመት ያስቆጠረዉን የሁለቱን ሐገራት ጦርነት እና ግጭት በማስወገዱ ከሁለቱ ሐገራት ሕዝብ አልፎ ዓለም አቀፍ ድጋፍ እና አድናቆት አትርፏል። ይሁንና አስተያየት ሰጪዎች እንደሚሉት ሁለቱ መሪዎች ባለፈዉ ሐምሌ አስመራ-ኤርትራ፤ ከጥቂት ሳምታት በፊት ደግሞ ጂዳሕ ሳዑዲ አረቢያ የተፈራረሙት ዉል ዝርዝር ይዘቱ ለሕዝብ ይፋ አልተደረገም በማለት ይተቻሉ። የሁለቱ ሐገራት ባለሥልጣናት ግን የሥምምነቱ ይዘት በተደጋጋሚ ጋዜጣዊ መግለጫ መብራራቱ እና በዓምደ መረብ መሰራጨቱን ይናገራሉ።

ዳግማዊ ሲሳይ 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ