የኢትዮ ኤርትራውያን የውይይት መድረክ በዋሽንግተን | ኢትዮጵያ | DW | 19.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮ ኤርትራውያን የውይይት መድረክ በዋሽንግተን

በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምሁራን በኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝቦች መካከል መቀራረብ ሊፈጠር የሚችለባቸው መንገዶች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ አካሄዱ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:11
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:11 ደቂቃ

የዋሽንግተን የውይይት መድረክ

በውይይት መድረኩ ላይ ኤርትራውያንም ተሳታፊ ነበሩ። በዚሁ ቪዥን ኢትዮጵያ የተባለው ድርጅት ባዘጋጀው ውይይት ላይ የሁለቱን ህዝቦች የግንኙነት አቅጣጫ ሊያመላክት የሚችሉ የፖሊሲ ጥናት ጽሁፎችም ቀርበው ነበር። የውይይቱን መድረክ የተከታተለው ናትናኤል ወልዴ ተከታዩን ዘገባ ኮልናል።

ናትናኤል ወልዴ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic