የኢትዮ አይሁዶች ተሳትፎ በእስራኤል ምርጫ | ዓለም | DW | 26.12.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኢትዮ አይሁዶች ተሳትፎ በእስራኤል ምርጫ

ወንድማማቾች ነን „ የተሰኘው የዚህ ፓርቲ አላማ የኢትዮጵያውያን አይሁዶችን ጥቅም ማስጠበቅ መሆኑን የፓርቲው መሪዎች አስታውቀዋል ። የእስራኤል ሃይፋው ወኪላችን ግርማው አሻግሬ እንደዘገበው እስራኤል ካሉት 136 ሺህ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች 84 ሺ ያህሉ የመምረጥ መብት አላቸው ።

Israeli Prime Minister Ariel Sharon (C) sits in the Knesset, (Parliament) that is almost completely empty during a session on Wednesday, 23 November 2005. Israeli media are quoting an interview in the Guardian newspaper in the United Kingdom that reports that Sharon intends to offer the Palestinians independence in exchange for guarantees of security for Israelis if he is re-elected prime minister, and that Sharon would not operate on the 'land for peace' principle. EPA/PIERRE TERDJMAN-FLASH90 ISRAEL OUT +++(c) dpa - Report+++

የእስራኤል ክኔሴት

የፊታችን ጥር አጋማሽ የእስራኤል ምክር ቤት ማለትም የክኔሴት ምርጫ ይካሄዳል ። በዚህ ምርጫም በርካታ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች ይወዳደራሉ ። ከመካከላቸውም የትላልቆቹ የሊኪድ የካዲማና የመሳሰሉት ፓርቲዎች እጩዎች ሲገኙበት ኢትዮጵያውያን አይሁድ ፖለቲከኞች የመሰረቱት አንድ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲም በምርጫው ይሳተፋል ። „ወንድማማቾች ነን „  የተሰኘው የዚህ ፓርቲ አላማ የኢትዮጵያውያን አይሁዶችን ጥቅም ማስጠበቅ መሆኑን የፓርቲው መሪዎች አስታውቀዋል ። የእስራኤል ሃይፋው ወኪላችን ግርማው አሻግሬ እንደዘገበው እስራኤል ካሉት 136 ሺህ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች 84 ሺ ያህሉ የመምረጥ መብት አላቸው ። ግርማው በጥሩ የእስራኤል ፓርላማ ምርጫ የኢትዮጵያውያን አይሁዶችን ተሳትፎ በቀጣዩን ዘገባው ቃኝቶታል ።  

ግርማው አሻግሬ

ሂሩት መለሰ

 ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic