የኢትዮ-ቴሌኮም ፈጣን አገልግሎት መጀመሩ | ኢትዮጵያ | DW | 23.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮ-ቴሌኮም ፈጣን አገልግሎት መጀመሩ

የኢትዮጵያ ቴሌኮሚኒኬሽን 4G የተባለዉን አዲስ ቴክኖሎጂ ለግዙፍ ድርጅቶችን ለዓለማቀፍ ተቋማት በአዲስ አበባ ከተማ አገልግሎት መጀመሩን ይፋ አደረገ።

የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ስለ ዚሁ ፈጣን ቴክኖሎጂ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የፋይናንስ ኤኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ቲክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል እንዲሁም የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ከአቶ አብዱራሂም አህመድ ጋር ተነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።

አዜብ ታደሰ

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዩ ለገሰ

Audios and videos on the topic