የኢትዮ-ቴሌኮም አገልግሎትና ሥሞታዉ | ኢትዮጵያ | DW | 08.07.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮ-ቴሌኮም አገልግሎትና ሥሞታዉ

የኢትዮጵያን የሥልክ አገልግሎት በብቸኝነት የሚቆጣጠረዉ ኢትዮ-ቴሌኮም ደንበኞቹ ሳያዉቁና ሳይፈቅዱ አምስት መቶ ብር እያስከፈላቸዉ ነዉ የሚለዉን ወቀሳ አስተባበለ።

default

ኩባንያዉ ከደንበኞቹ ካርድ ላይ አምስት መቶ ብር እየቀነሰ ሚሊኒየም ለተሰኘዉ ግድብ ማሠሪያ ያዉለዉለዋል ተብሎ በሰፊዉ እየተወቀሰ ነዉ።ኩባንያዉ ወቀሳዉን አልተቀበለዉም።ደንበኞቹ የገዘቱትን የመጠቀሚያ ጊዜ ያለደንበኞቹ ፍቃድ መቀነሱን ግን ኩባንያዉ አምኗል።ታደሠ እንግዳዉ አጭር ዘገባ አለዉ።

ታደሠ እንግዳዉ

ነጋሸ መሀመድ

ሸዋዮ ለገሰ

Audios and videos on the topic