የኢትዮ ሱዳን የድንበር ኮሚሽን 12ኛ መደበኛ ስብሰባ | ኢትዮጵያ | DW | 01.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮ ሱዳን የድንበር ኮሚሽን 12ኛ መደበኛ ስብሰባ

የኢትዮጽያ ሱዳን የድንበር ኮሚሽን 12ኛ መደበኛ ስብሰባ ተጠናቆአል።

default

የ 2ቱ ወገኖች ተወካዮች ስብሰባቸዉን ሲያጠናቅቁ ባወጡት የጋራ መግለጫ የሁለቱ አገሮች ትብብር እና መቀራረብ እየተሻሻለ መምጣቱን አስታዉቀዋል። ይሁንና አለም አቀፍ ጋዜጠኞች በቦታ ርቀት ምክንያት የስብሰባዉን ሂደት በቅርብ መከታተል አልቻሉም። ታደሰ እንግዳዉ ከአዲስ አበባ የኢትዮጽያ የዉጭ ጉዳይ ሚ/ር ባለስልጣናትን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል
ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች