የኢትዮ ምሕዳር ጋዜጠኞች መከሰስ | ኢትዮጵያ | DW | 22.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮ ምሕዳር ጋዜጠኞች መከሰስ

የኢትዮ ምሕዳር ዋና አዘጋጆች እና ጋዜጠኛ ሚልዮን ደግነው እና ጌታቸው ወርቁ ክስ ተመሥርቶባቸው ሀዋሳ በሚገኘው የሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀረቡ።

ጋዜጠኞቹ አንድ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አመራር አባል ሙስና ሲፈፅሙ በክልሉ ፀረ ሙስና ኮሚሽን እና የደህንነት አባላት እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል ሲሉ በሰኔ 19፣ 2005 ዓም እትማቸው በመዘገባቸው መሆኑን ተገልጾዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic