የኢትዮጽያ የፊደራል ትራንስፖርት ሚኒስትር የመጓጓዣ ዋጋ መጨመሩ | ኢትዮጵያ | DW | 20.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጽያ የፊደራል ትራንስፖርት ሚኒስትር የመጓጓዣ ዋጋ መጨመሩ

የኢትዮጽያ የፊደራል ትራንስፖርት ሚኒስቴር ያለምንም ቅድመ ማስጠንቀቅያ በመጓጓዣ ትራንስፖርት ላይ የዋጋ ጭማሪ ማድረጉ ተገለጸ።

default

በሌላ በኩል በአዲስ አበባ የሚገኙ በርካታ የነዳጅ ማደያዎች የዋጋ ጭማሪ መደረጉ ከተሰማ በኋላ ቤንዚን የለንም ብለዉ ማደያቸዉን መዝጋታቸዉ ችግሩን ይበልጥ እንዳባባሰዉ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ይጠቁማል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic