የኢትዮጽያ የምርጫ ቦርድ ይፋዊ የዉጤት መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 21.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጽያ የምርጫ ቦርድ ይፋዊ የዉጤት መግለጫ

የኢትዮጽያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ቀደም ሲል በተያዘለት የግዜ ሰሌዳ መሰረት ዛሪ ጠዋት የግንቦት 15 ቱን ምርጫ ዉጤት፣ በይፋ ያስታዉቃል ተብሎ ተጠብቆ ነበር።

default

ምርጫ ቦርድ ረፋዱ ላይ ዉጤቱን ከቀትር በኻላ በይፋ እንደሚገልጽ አስታዉቆ እዚህ እስቱድዪ ከገባን በኻላ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ምርጫ ቦርዱ የሰጠዉን ይፋዊ መግለጫ ተከታትሎ ይህንን አድርሶናል። በተጨማሪም በይፋዊ መግለጫዉ ላይ የህዝብ አስተያየትን አሰባስበናል።

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች