የኢትዮጽያ የህክምና እና የጤና ባለሞያዎች ሁኔታ | ጤና እና አካባቢ | DW | 22.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የኢትዮጽያ የህክምና እና የጤና ባለሞያዎች ሁኔታ

የአፍሪቃ መንግስታት አፍሪቃዉያን የጤና ባለሞያዎች ወደ ሌሎች አገሮች እዳይሰደዱ አዲስ ስልት መቀየራቸዉ ተገልጾአል።

default

ህሙማንን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታልን

በአለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ ገቢራዊ ይሆናል የተባለዉ ሥልት ከከፍተኛ ሐኪሞች ወይም ዶክተሮች ይልቅ የጤና ባለሙያዎችን ለማስተማር ትኩረት የሚሰጥ ነዉ። የጤና ዘርፍን በተመለከተ በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ ህሙማንን በማስተናገድ ላይ ያለዉ ግዙፉ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታልን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ጎብኝቶ ይህንን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ / አዜብ ታደሰ / ሂሩት መለሰ