የኢትዮጽያ ምርጫ እና የአፍሪቃ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 26.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጽያ ምርጫ እና የአፍሪቃ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መግለጫ

የአፍሪቃ የምርጫ ታዛቢ ቡድን በምርጫ ላይ ዛሪ መግለጫ ሰጥቶአል።

default

የአፍሪቃ የምርጫ ታዛቢ ቡድን በምርጫ ላይ ዛሪ መግለጫ ሰጥቶአል። በቀድሞዉ የቦትሳዋና ፕሪዝደንት በሲር ካቱሚሌ ማሲሪ የተመራዉ የአፍሪቃ ህብረት ታዛቢ ቡድን ከተለያዩ የአፍሪቃ አገራት የተዉጣጡ ሃምሳ ዘጠኝ አባላትን ያቀፈ ነበር። መግለጫዉን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለጊዮርጊስ ተከታትሎታል።
ጌታቸዉ ተድላ ሃ/ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ