የኢትዮጽያዉን የስፖርት እና የባህል ፊስቲቫል በኔዘርላንድ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 30.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የኢትዮጽያዉን የስፖርት እና የባህል ፊስቲቫል በኔዘርላንድ

በአዉሮጻ የኢትዮጽያ የስፖርት ዉድድር እና የባህል ፊስቲቫል ትናንት በኔዘርላንድ አምስተርዳም ከተማ ላይ በደማቅ ሁኔታ መጀመሩ ተመልክቶአል።

default

የስፖርት ዉድድሩ በአዉሮጻ የስፖርት ፊደሪሽን አስተባባሪነት በተለያዪ ከተሞች ሲዘጋጅ የቆየ ሲሆን የዘንድሮ ዝግጅት በአምስተርዳም የኢትዮጽያዉያን ማህበር እና የስፖርት ክለብ በከተማዉ ከሚገኙ የኢትዮጽያዉያን ምግብ ቤቶች እና ከአምስተርዳም ከተማ ማዘጋጃ ቤት ጋር በመተባበር መዘጋጀቱ ተገልጾአል። ወደ ስፍራዉ የተጓዘዉ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ይህንን ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ