የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና የኦርቶዶክስ/ተ/የሰ/ምዕራብ አውሮጳ ሀገረ ስብከት ዋ/ጸሐፊ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 29.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና የኦርቶዶክስ/ተ/የሰ/ምዕራብ አውሮጳ ሀገረ ስብከት ዋ/ጸሐፊ መግለጫ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሰሜን ምዕራብ አውሮጳ ሀገረ ስብከት ዋና ጸሐፊ መጋቢ ጥበበ መንገሻ የኢትዮጵያ መንግሥት በአማራ እና በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ከፍተኛበደል እያደረሰ ነው በማለት የተቃውሞ መግለጫ አውጥተዋል። ስለመግለጫው የለንደን ወኪላችን ድልነሳው ጌታነህ መጋቢ ጥበበን አነጋግሮአቸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:31

የሰ/ምዕራብ አውሮጳ ሀገረ ስብከትድልነሳው ጌታነህ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic