የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ውጥረት እና የመድረክ ጥሪ | ኢትዮጵያ | DW | 22.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ውጥረት እና የመድረክ ጥሪ

በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚታየው ግጭት እየሰፋ መሄዱን የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፣ በምሕፃሩ፣ የ መድረክ መሪዎች አስታወቁ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:49
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:49 ደቂቃ

መድረክ

የሰው ህይወት እየጠፋ ላለበት ግጭት ከሕዝብ እና ከዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ጋር በሚደረግ ምክክር መፍትሔ ሊፈለግለት እንደሚገባ የመድረክ መሪዎች ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic