የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀዉስ መነሻዉና መፍትሔዉ | ኢትዮጵያ | DW | 20.12.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀዉስ መነሻዉና መፍትሔዉ

መፍትሔዉም ኢሕአዴግ አንድነቱን አጠንክሮ ሲቆም የሚገኝ ነዉ-እንደ አቶ መረሳ እምነት።ይሁንና ኢትዮጵያ ከእንግዲሕ እስካሁን በተጓዘችበት መንገድ መቀጠልዋን የፖለቲካ ተንታኙ ይጠራጠራሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 08:31

«ኢትዮጵያ አደገኛ ሁኔታ ዉስጥ ነች»

የመቀሌዉ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ መምሕርና የሥልታዊ ጥናት ማዕከል ኃላፊ አቶ መረሳ ፀኃዬ «ኢትዮጵያ አደገኛ ሁኔታ ዉስጥ ነች» ይላሉ። ሐገሪቱን የሚብጠዉ ተቃዉሞ፤ግጭት፤ ግድያና መፈናቀል ምክንያት ደግሞ ከተቃዉሞዉ እኩል በኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች ወይም መሪዎች መካከል «የዓላማ አንድነት» አለመኖሩ ነዉ ባይ ናቸዉ።መፍትሔዉም ኢሕአዴግ አንድነቱን አጠንክሮ ሲቆም የሚገኝ ነዉ-እንደ አቶ መረሳ እምነት።ይሁንና ኢትዮጵያ ከእንግዲሕ እስካሁን በተጓዘችበት መንገድ መቀጠልዋን የፖለቲካ ተንታኙ ይጠራጠራሉ።እንዴት? በስልክ አነጋግሬያቸዋለሁ።

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

 

Audios and videos on the topic